by mikihaile ( 257 ) 4 years ago
Down-Down
አይነፋም፣ አያስፈልግም፣ ተው፣ ፍታ፣ ላሽ-በል
እሷን chick, Down-Down ብትዪ ይሻልሻል, አነፋም
by abush ( 318 ) 4 years ago
ሁለተኛ እንዳትደውይልኝ
ገደል ግቢ
እሷ: የእርሶ ምክር በጣም ረድቶናል: አመሰግናለው:: በመጨረሻ ሊሉት የሚፈልጉት ነገር ካለ... እሳቸው: ሁለተኛ እንዳትደውይልኝ
by abush ( 318 ) 4 years ago
ፈርቅ
በስውር ዋጋ ላይ ሚጨመር ትርፍ ክፍያ : additional hidden payment
ባለፈው ሲሚንቶ ግዛልኝ ብዬው ከባለሱቁ ተስማምቶ ከባድ ፈርቅ ይዞብኝ አገኘሁት
by werquArada ( 13 ) 4 years ago
ኒ ባድች
ያገር ልጅ: የሰፈር ልጅ Equivalent for how oromo's say ኬኛ
ታጋሳ ኒባድች ነው: ከቻልክ ቅናሽ አድርግለት ::