by Anteneh ( 50 ) 4 years ago

ትራምፕ

ዝምብሎ የማይሆን ነገር የሚለፈልፍ ሰው

ጌታቸው ረዳ ትራምፕ ነው

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

እም

Latest version of "ዝም"

እም ብለህ ጠጣ, አታዝገን

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

ሹፌር

Walk ወይም ጉዞ ላይ መንገድ ሚመራ፣ መዋያ ቦታ ሚመርጥ፣ ወጪ ሚሸፍን

ዛሬ ውሎሽን እኔ ነኝ ምሾፍረው፡ እም ብለሽ ውጪ

by Abel_A ( 36 ) 4 years ago

ዊሀው

ፆታ ለማወቅ ወንድ ወይስ ሴት

ህፃኑ ዊሀው ምንድነው

by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago

ሀባብ

way of eating Her Pussy Out

ኣቦ ሳሮንን ሃባብ ብትገባላት ኣርፍ ነው

by Dagi Teferi ( 308 ) 4 years ago

ሸክፈን

ተሸክመን

እቃውን ሸክፈን እንሂድ

by Mistre ( 36 ) 4 years ago

እጥፍ እለት

Equivalent to double date

እኔ: ነገ እለት አለኝ። እሷ: ለምን እጥፍ እለት አናረገውም?

by Abscate ( 96 ) 4 years ago

ሴፋቻስ

የተመቻቸ/በተመቻቸ/ምቹ

የዛሬዋ ቸከስ ሴፋቻስ ነች።

by mikihaile ( 257 ) 4 years ago

Jeans (ጅንስ)

ቶሎ Digest ማይሆን ምግብ

የዛሬው ፈዋ Jeans ነው። Still ደቅ ብሏል

by Emebet ( 12 ) 4 years ago

ደምባዣም

ደምባራ

አንተ ደምባዣም እያየህ ሂድ!