by dibe ( 449 ) 3 years ago

ግብጻዊት

አዝግ የሆነች ችክ:: ወዝጋባ እረፍት ያጣት ችክ

ማርቲ ሰሞኑን አላርፍ አለች: ግብጻዊት ሆናለች::

by Orion ( 120 ) 3 years ago

ሩፍቶፕ / Rooftop

አፍ

Period ላይ ነኝ ብላ ሩፍቶፕ ፈቀደችልኝ::

by Orion ( 120 ) 3 years ago

ልጥፍ ( ለጠፍ )

ተጋባዥ ላይ ተለጥፈው አብረው የሚወጡና የሚዝናኑ::

ዕድላዊት ቤት ሆና ከሚደብራት ለጠፍ ልሁን ብላ ከነ ሜሪ ጋር ወጣች ::

by Geolaks ( 26 ) 3 years ago

ንቅለ ተከላ

ሴክስ ማድረግ

አቤልን እኮ ከP6 ንቅለ ተከላ ፈፅሞ ሲወጣ አገኘዉት።

by Tupilicios ( 140 ) 3 years ago

አለቃ ቤት

Master House / Mastrubation

ማሞ ቺኮቹ ላሽ ሲሉት አለቃ ቤት ገብቶ 25 ቆጠረ።

by Orion ( 120 ) 3 years ago

ፓርትሽን አውጪ

የራሱን ሕይወት ሳያስተካክል : ለሰው ምክር የሚሰጥ

ሄኒ እኮ ሶፍትዌር መስራቱን ትቼ የኮሚሽን ስራ አንድጀምር ፓርቲሽን አወጣልኝ ::

by Haile ( 18 ) 3 years ago

ቀኜ

ሴት የማይወጣለት(ግራ ጎን የሌለው) ወንድ

“ሰው በልኬ” የሚለውን ዘፈን ስሰማ ቀኜነቴ ትዝ እያለኝ እብከነከናለሁ

by Dagmawi22 ( 26 ) 3 years ago

ኢቲካል ሀከር

መስተፋቅር አሰርቶ ለሚወዳት ልጅ ብቻ የሚጠቀም

ጀለስ ኢቲካል ሀከር ናት ።ሌላ ቸከስ አታጫዉትም።

by dibe ( 449 ) 3 years ago

ስንጥቅ

crack software

ጊልዶ እኮ AFRIMA ያልበላው ሙዚቃውን በስንጥቅ ሶፍትዌር ስለሰራ ነው::

by sorem ( 28 ) 3 years ago

ምህዋር

orbit - የሴት ልጅ ምህዋር :: ጨረቃ ምድርን እንደምትዞር ወንዶች በሷ ምህዋር የሚዞሩላት

ኤፍሬም እኮ የሃና ምህዋር ውስጥ ገብቶ መውጣት አቃተው: ሻይ ቡና እራት እያላት ወር ሞላው ሳይቀምስ::