by scaravance on 4 years ago

ኣሌሎያ

በጣም እርቦህ ምግብ በልተህ ስትጠግብ የምታወጣው ድምጽ

ወሳኝ ሽሮ ነበር አቦ! ኣሌሎያ

by scaravance on 4 years ago

ባባ

ለላጤ ጀማሪ ሀብታም ወንዶች የሚሰጥ አንጀት መብያ የልመና ስም

ባባዬ አንድ ብር ካለህ

by scaravance on 4 years ago

ጮብሳ

ጮክ ብዬ ሳቅኩ - Amharic equivalent for LOL

የተመታ ፊት አይቼ ጮብሳ