by scaravance on 3 years ago

ሩብ ጭንቅላት

Head Quarter - ዋና መስሪያ ቤት

አለቃዬ በሥራ ዕድገት ሩብ ጭንቅላት ለመዛወር ቆንጆ ሴት መሆን እንዳለብኝ ነግሮኝ በጾታዬ እያማረርኩ ነው::

by scaravance on 3 years ago

ምርጫ ቦርድ

እድሜ ማራዘሚያ

ጌጤ ፖዘቲቭ ከሆንሽ ጣጣ የለውም በምርጫ ቦርድ ትኖሪያለሽ::

by scaravance on 4 years ago

ፓርላማ

አዲስ ልብ አንጠልጣይ ፊልም::

አባቴ የዛሬውን ፓርላማ ካልከለምሽ ዋጋ የለሽም::

by scaravance on 4 years ago

ደጺ

ባለ 10 ብሩ ሮኬት

ለቡሄማ ደጺ ነው ምናፈነዳው

by scaravance on 4 years ago

ጁንታ

ለመተባበር ራይድ ስትሰጠው ከመኪናው ውረድ እና እኔ ልንዳው የሚልህ ሰውዬ

ህውሃት ጁንታ ነው

by scaravance on 4 years ago

ነዘረኝ

ሂሳብ/Bill አስደነገጠኝ

ትላንት ሲያቀብጠኝ ቻኖሊ ሄጄ ነዝሮኝ ተመለስኩ

by scaravance on 4 years ago

አቢቹ

ሳክስፎን ተጫዋች

የዛሬው ኮንሰርት ላይ አቢቹ ብቻ ነው የተመችኝ!

by scaravance on 4 years ago

ሳክስፎን

በባዶ ሜዳ ሆድ የሚነፋ ግን ቁም ነገር የሌለው ሰው

የቅድሙ ደላላ ሳክስፎን ነው::

by scaravance on 4 years ago

ሚሊሽያ

ጎመን በአይብ

አልማዝ እስኪ አንድ ሚሊሽያ ከች አድርጊ

by scaravance on 4 years ago

ጊልዶ

አንድን ነገር ሳይቀያይር በተደጋጋሚ መጠቀም

አባቴ እቺን ጂንስ ጊልዶ አረግሻት