by mikihaile on 3 years ago

ወፍትነት

Latest version of "ወፍ"[ምንም የለም]

ጨላ ወፍትነት ነው ዛሬ

by mikihaile on 4 years ago

እም

Latest version of "ዝም"

እም ብለህ ጠጣ, አታዝገን

by mikihaile on 4 years ago

ሹፌር

Walk ወይም ጉዞ ላይ መንገድ ሚመራ፣ መዋያ ቦታ ሚመርጥ፣ ወጪ ሚሸፍን

ዛሬ ውሎሽን እኔ ነኝ ምሾፍረው፡ እም ብለሽ ውጪ

by mikihaile on 4 years ago

Jeans (ጅንስ)

ቶሎ Digest ማይሆን ምግብ

የዛሬው ፈዋ Jeans ነው። Still ደቅ ብሏል

by mikihaile on 4 years ago

Mama's kitchen

ማዘር ቤት(አነስ ያለች ምግብ ቤት)

መላው ጩጬ ነው ዛሬ, mama's kitchen ነው ምንበላው

by mikihaile on 4 years ago

ዳኘው

ሰው ንግግር መሀል ዝም ብሎ ሚገባ ሰው

ኧረ ዳኘው፥ ላውራበት አታቋርጠኝ

by mikihaile on 4 years ago

ቀበ*ጡ

እጅግ በጣም መቀናጣት

አንች ቀበጡ፣ አትቀናጪ ኣቦ

by mikihaile on 4 years ago

DJ-ሊ

ወንዳ-ወንድ የሆነች ሴት

ችኳ DJ-ሊ ነገር ነች

by mikihaile on 4 years ago

አጎቴ

አዲሱ 200 ብር

አጎቴን ይዤ ነው ምንቀሳቀስብሽ፣ ዛሬ ግብዣው በአጎቴ ነው, አያሳስብሽ

by mikihaile on 4 years ago

Down-Down

አይነፋም፣ አያስፈልግም፣ ተው፣ ፍታ፣ ላሽ-በል

እሷን chick, Down-Down ብትዪ ይሻልሻል, አነፋም